ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በገባች ጊዜ ሞስኮ ረድታታለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፎስቲን-አርካንግ ቱዋዴራ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በገባች ጊዜ ሞስኮ ረድታታለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፎስቲን-አርካንግ ቱዋዴራ ተናገሩ
ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በገባች ጊዜ ሞስኮ ረድታታለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፎስቲን-አርካንግ ቱዋዴራ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በገባች ጊዜ ሞስኮ ረድታታለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፎስቲን-አርካንግ ቱዋዴራ ተናገሩ

“አገሬ ችግር ውስጥ በነበረችበት ቀን ወደ ወዳጆቼ ደጅ ጠናሁ፤ ሆኖም ጥቂቶቹ ብቻ መልስ ሰጡኝ። ወደ ፈረንሳይን እና የአውሮፓ ሕብረትም ደወልኩኝ፤ ነገር ግን ሩዋንዳ እና ሩሲያ ብቻ ነበሩ፣ ዲሞክራሲያችሁን እና ህዝባችሁን እንድትከላከሉ ልንረዳችሁ እንችላለን ያሉኝ” ሲሉ 2020 የነበረውን የምርጫ ቀውስ አስመልክቶ ለእንግሊዝ ጋዜጣ ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ፣ በማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ እና በሩሲያ መካከል ያለው ትብብር በጋራ መከባበር ላይ የተመሠረተ ነው ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ለታህሳስ 2025 ቀን የተቆረጠለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ በቂ ነው ሲሉ መሪው ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0