ሞስኮ ባይሎጂካል ጦር መሣሪያ የማስወገድ የዶናልድ ትራምፕን ተነሳሽነት ትደግፋለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ ባይሎጂካል ጦር መሣሪያ የማስወገድ የዶናልድ ትራምፕን ተነሳሽነት ትደግፋለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
ሞስኮ ባይሎጂካል ጦር መሣሪያ የማስወገድ የዶናልድ ትራምፕን ተነሳሽነት ትደግፋለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ ባይሎጂካል ጦር መሣሪያ የማስወገድ የዶናልድ ትራምፕን ተነሳሽነት ትደግፋለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

ዲሚትሪ ፔስኮቭ “ምጡቅ” ሐሳብ ነው ብለውታል፡፡

ሩሲያ በጅምላ ጨራሽ (ባይሎጂካል) ጦር መሣሪያዎች አጠቃላይ የማስቀረት ሂደት ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ናት ያሉ ሲሆን፣ ይህ ሂደት በመደበኛ መንገድ መሆን እንዳለበት አክለዋል፡፡

ትራምፕ የባይሎጂካል ጦር መሣሪያዎች ልማት እንዲያበቃ ሁሉም አገራት አሜሪካን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0