የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞውን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ የምርጫ ቅስቀሳቸው በሊቢያ በገንዘብ የመደገፍ ሴራ ጥፋተኛ ማለቱ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞውን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ የምርጫ ቅስቀሳቸው በሊቢያ በገንዘብ የመደገፍ ሴራ ጥፋተኛ ማለቱ ተዘገበ
የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞውን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ የምርጫ ቅስቀሳቸው በሊቢያ በገንዘብ የመደገፍ ሴራ ጥፋተኛ ማለቱ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞውን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ የምርጫ ቅስቀሳቸው በሊቢያ በገንዘብ የመደገፍ ሴራ ጥፋተኛ ማለቱ ተዘገበ

የሊቢያ ባለሥልጣናት ለሳርኮዚ የ2007 ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ቅስቀሳ የሚያስፈልጋቸውን 50 ሚሊዮን ዩሮ (58.7 ሚሊዮን ዶላር) ማስተላለፋቸውን የሚጠቁሙ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን ተከትሎ፣ የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት የምርጫ ቅስቀሳቸው የሊቢያ የገንዘብ ድጋፍ ምርመራ በ2012 ተጀምሯል።

ሳርኮዚ ከሌሎች ክሶች በተጨማሪ በሕገወጥ የምርጫ ቅስቀሳ የገንዘብ ድጋፍ እና በሙስናም ተከስሰዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0