የሴይጣን* መሠዊያ በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ በቀድሞ የዩክሬን የጦር ሰፈር ውስጥ መገኘቱን ባለሙያ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የሴይጣን* መሠዊያ በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ በቀድሞ የዩክሬን የጦር ሰፈር ውስጥ መገኘቱን ባለሙያ ተናገሩ

የወታደራዊና የፖለቲካ ጉዳዮች ባለሙያ የሆኑት ያን ጋጊን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ ከመሠዊያው ጋር የአንዳንድ ቁሳቁሶች ዝርዝር እና የአጠቃቀም መመሪያዎች ተገኝተዋል።

"እነዚህ ስብስቦች ትክክለኛ ማምለኪያ እቃዎች በዋናነት ለብሔርተኛ ክፍሎች ወይም ለዩክሬን የጦር ኃይሎች ይቀርቡ ነበር። እቃዎቹን ለሕግ አስከባሪ አካላት፣ በተለይም ለፌዴራል ደኅንነት አገልግሎት፣ ለሃይማኖታዊ ጥናቶች እና ከጽንፈኝነት ጋር በተያያዘ ለባለሙያ ምርመራዎች እንዲተላለፉ ይደረጋል" ብለዋል።

*ዓለም አቀፉ የሰይጣን አምላኪዎች እንቅስቃሴ በሩሲያ ውስጥ እንደ ጽንፈኛ ተደርጎ የሚታይ እና የታገደ ሲሆን፣ በአሸባሪ እና ጽንፈኛ ድርጅቶች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግቧል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0