#viral | ኃይለኛ የውሃ ወጀብ በሆንግ ኮንግ የሚገኙ የሆቴልና ሬስቶራንት የመስታወት በሮችን ሰባበረ

ሰብስክራይብ

#viral | ኃይለኛ የውሃ ወጀብ በሆንግ ኮንግ የሚገኙ የሆቴልና ሬስቶራንት የመስታወት በሮችን ሰባበረ

የሆንግ ኮንግ የሜቲዎሮሎጂ መምሪያ “ታይፎን ራጋሳ” የተባለ ኃያል ወጀብ የቻይናን ደቡባዊ የባሕር ዳርቻን በኃይለኛ ነፋስና ከባድ ዝናብ በመታ ጊዜ ረቡዕ ጠዋት ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0