የኢራኑ ፕሬዝዳንት ከእስራኤል በተደረገው የ12-ቀናት ጦርነት የተገደሉ ሰዎችን ፎቶና ታሪክ የያዘ መጽሐፍ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት ይፋ አደረጉ

ሰብስክራይብ

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ከእስራኤል በተደረገው የ12-ቀናት ጦርነት የተገደሉ ሰዎችን ፎቶና ታሪክ የያዘ መጽሐፍ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት ይፋ አደረጉ

"በሰኔ ወር አገሬ በድርድር ሂደት መካከል በእስራኤል እና በአሜሪካ በጭካኔ ስትጠቃ ሁላችሁም ምስክር ናችሁ። ይህ ጥቃት በዓለም አቀፍ መተማመን እና በቀጣናው የሰላም ተስፋዎች ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል" ሲሉ ፔዜሽኪያን በጉባኤው ላይ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0