የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ልዑክ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ ጋር ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ልዑክ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ ጋር ተወያዩ
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ልዑክ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ልዑክ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ ጋር ተወያዩ

በዛሬው ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን የውይይት ኮሚሽን አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አባላቱ ከመስከረም 13 እስከ 15 ዝግጅት እንዳላቸው ተገልጿል።

ሁለቱም ወገኖች የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ክርስቲያናዊ የሞራል እሴቶችን ለመጠበቅ ያላቸው የጋራ ቁርጠኝነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

ክርስቲያኖች ስደት በሚደርስባቸው ክልሎች ላይ የጋራ ድጋፍ የማድረግን አስፈላጊነትም አረጋግጠዋል ሲል በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አሳውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0