ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገናኙ

ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገናኙ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፣ በተባበሩት መንግሥታት በ80ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮን መገናኘታቸውን የሪያ ኖቮስቲ ባልደረባ ዘግቧል፡፡

ቀደም ብሎ፣ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፣ ሁለቱ ዲፕሎማቶች እንደሚገናኙ አረጋግጠዋል፡፡

ላቭሮቭ እና ሩቢዮ ከዚህ ቀደም የተገናኙት በማሌዥያ ኩዋላ ላምፑር፣ ሐምሌ 10 ቀን 2025 የየደቡብ ምሥራቅ አገራት ማኅበር ሚኒስትሮች ሁነቶች ላይ ነበር።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0