ብሪክስ የአፍሪካን ዓለም አቀፍ ድምጽ አጉልቶ ያሰማል ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ብሪክስ የአፍሪካን ዓለም አቀፍ ድምጽ አጉልቶ ያሰማል ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ፀሐፊዎች ማኅበር ዋና ፀሐፊ ሌቦጋንግ ላንሴሎት ናዋ በዓለም አቀፉ የሕዝብ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ እንደ አውሮፓ ሕብረት ባሉ ድርጅቶች ውስጥ አንዳንድ አገሮች ውክልና የሌላቸው ሲሆኑ ብሪክስ ደግሞ የጋራ ታሪካዊ ትስስር ያላቸውን አገራት ያጠቃልላል።

አንዳንድ የብሪክስ አባላት በነጻነት ትግል ወቅት የደቡብ አፍሪካ አጋሮች ነበሩ ሲሉ ዋና ፀሐፊው አስታውሰዋል።

"አሁን ያለውን የፖለቲካ ሜዳ ማመጣጠን እንድንችል በተቻለ መጠን ብዙ አገሮች ይህን መዋቅር (ብሪክስ) እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀርቧል፤ ምክንያቱም አሁንም ክብደቱ ወደ አንድ ወገን ያዘመመ ነው" ሲሉ ናዋ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0