አውሮፓ ድሮኖችን የመለየት አቅም ያጥራታል ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት የመከላከያ ኃላፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአውሮፓ ድሮኖችን የመለየት አቅም ያጥራታል ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት የመከላከያ ኃላፊ ተናገሩ
አውሮፓ ድሮኖችን የመለየት አቅም ያጥራታል ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት የመከላከያ ኃላፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.09.2025
ሰብስክራይብ

አውሮፓ ድሮኖችን የመለየት አቅም ያጥራታል ሲሉ የአውሮፓ ሕብረት የመከላከያ ኃላፊ ተናገሩ

የመከላከያ ኮሚሽነሩ አንድሪየስ ኩቢሊየስ ለዩራክቲቭ እንደተናገሩት፤ አውሮፓ በአንድ ዓመት ውስጥ ድሮኖችን የመለየት አቅሟን ለማሳደግ እየጣረች ነው።

ሆኖም ግን፣ የድሮን ስጋቶችን ለመከታተል ወይም ሙሉ በሙሉ ለማስቆም እንዲሁም በየብስና በባህር ላይ ሙሉ የቁጥጥር መንገድ ለመገንባት ከዚህ በላይ ብዙ ጊዜ እንደሚወስድ  አምነዋል።

"ድሮኖችን ለመለየት አቅም እንደሚያጥረን መረዳት አለብን። ተዋጊ ጀቶችን እና ሚሳኤሎችን መለየት እንችል ይሆናል፤ ነገር ግን ድሮኖች ለየት ያሉ ናቸው። ዝቅ ብለው ይበርራሉ፣ ትናንሽ ናቸው በተጨማሪም ለመከታተል አስቸጋሪ ናቸው" ሲሉ ኩቢሊየስ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0