ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኪዬቭ በአፍሪካ ለሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች የምትሰጠው ድጋፍ ላይ ትኩረት ማድረግ አለበት - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
15:25 24.09.2025 (የተሻሻለ: 15:34 24.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኪዬቭ በአፍሪካ ለሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች የምትሰጠው ድጋፍ ላይ ትኩረት ማድረግ አለበት - የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ይህ በዋነኛነት በአፍሪካ ሳሃራ-ሳሕል ቀጣና የሚገኙ ቡድኖች እንደሚመለከት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ሊዩቢንስኪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
እንደ እሳቸው ገለጻ፤ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ አስፈላጊ ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፦
🟠 የኪዬቭ አገዛዝ የሩሲያን ሰላማዊ ዜጎችን ሰለባ የሚያደርግ የአሸባሪነት ዘዴዎችን መጠቀም እና
🟠 በዩክሬን ጦር ኃይሎች በኩል በወታደራዊ ዘመቻዎች ላይ የሚሳተፉ ዓለም አቀፍ አሸባሪ ድርጅት አባላትን መመልመል ይገኙበታል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X