ለአፍሪካውያን ወጣት ሕልመኞች ተስፋ የሆነው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ

ሰብስክራይብ

ለአፍሪካውያን ወጣት ሕልመኞች ተስፋ የሆነው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ

በኢትዮጵያ ቆይታው የአገሩን የአቪዬሽን ዘርፍ ለማሳደግ የድርሻውን መወጣት የሚያስችል ዕውቀት መሰነቁን፣ ደቡብ ሱዳናዊው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ኢማኑኤል ፍራንሲስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

"ኢትዮጵያ በተለይ አፍሪካ ውስጥ ምርጥ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ካላቸው አገራት አንዷ ናት። ስለዚህም የዚህ አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። አሁን በትምህርት ያገኘሁትን ዕውቀት በአገሬ ላይ መተግበር እችላለሁ" ብሏል።

የአቪዬሽን ጥገና ቴክኒሻን ምሩቁ የዩኒቨርሲቲው ሥልጠና በተለይ ዘርፉ ገና በጅምር ላይ ለሚገኝባቸው አገራት የላቀ አበርክቶ እንዳለውም አመላክቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0