አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የአኅጉሪቱ መሪዎች ጠንካራ የጋራ አቋም ሊኖራቸው ይገባል - ኢትዮጵያዊው የሕግ መምህር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የአኅጉሪቱ መሪዎች ጠንካራ የጋራ አቋም ሊኖራቸው ይገባል - ኢትዮጵያዊው የሕግ መምህር

በአርሲ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ክፍል ባልደረባው ጃራ ሳሙኤል ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አባልነት አፍሪካ በራሷ ጉዳዮች ላይ ሌሎች መክረው የሚወስኑበትን አካሄድ እንደሚያስቀር አንስተዋል።

"አባልነቱ አፍሪካን የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ አሕጉሪቱ ቀጥታ ድምፅ እንዲኖራት ያስችላል። በተጨማሪም የአፍሪካ አገራት ከሌሎች አገራት ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት የመደራደር አቅማቸውን ለማሳድግ ያግዛል" ብለዋል።

ጃራ ሳሙኤል፣ የአሕጉሪቱ በምክር ቤቱ መወከል የተባበሩት መንግሥታት በአፍሪካ ከሚያደርጋቸው የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ጋር ተያይዞ ያለውን ፋይዳም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0