በኢትዮጵያ ቆይታዬ የአቪዬሽን ሙያን ለመማር ወደ ሌላ አሕጉር መጓዝ ግዴታ እንዳልሆነ አረጋግጫለሁ - ጋቦናዊት የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሰቲ ተመራቂ

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ ቆይታዬ የአቪዬሽን ሙያን ለመማር ወደ ሌላ አሕጉር መጓዝ ግዴታ እንዳልሆነ አረጋግጫለሁ - ጋቦናዊት የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሰቲ ተመራቂ

ከዩኒቨርሲቲው በአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻን የተመረቀችው ፍራን ንዶንጎ፣ በሥልጠና ያገኘችውን ዕውቀት እና ክህሎት የአገሯን የአቪዬሽን ዘርፍ ለማሳደግ እንደምትጠቀመው ተናግራለች።

"ኢትዮጵያ ውስጥ የመሰልጠን ትልቁ ነገር አፍሪካ ውስጥ መሆኑ ነው። የአቪዬሽን ሙያን ለመማር ወደ አውሮፓ፣ እስያ ወይም አሜሪካ መሄድ እንደማያስፈልገን ተረድተናል። አፍሪካዊያን ወደዚህ ምርጥ ተቋም መጥተው መሰልጠን ይችላሉ" ስትልም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራት ቆይታ ገልጻለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0