በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ የባሕል ማዕከል ልዩ የኪነ -ጥበብ ሥልጠና
14:59 23.09.2025 (የተሻሻለ: 15:04 23.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ የባሕል ማዕከል ልዩ የኪነ -ጥበብ ሥልጠና
ሥልጠናው ከሞስኮ ስቴት የባሕል ተቋም (ኤምጂአይኬ) የተውጣጡ መሪ የጥበብ ባለሙያዎችን በማምጣት የእነሱን ጥበብ፣ ልምድ እና የሥራ ፍቅር ለማካፈል ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ልዩ ሁነት ሙዚቀኞች፣ ተማሪዎች እና የኪነጥበብ አፍቃሪዎች በታዋቂ ባለሙያዎች መሪነት ያላቸውን የዳንስ፣ የሙዚቃ እና የድምጽ ብቃት አውጥተው እንዲጠቀሙበት እድል ይሰጣል ሲል ማዕከሉ ለተሳታፊዎች ጥሪ አቅርቧል።
አሠልጣኞቹን ይተዋወቁ
ኢሪና ኪሪያኖቫ - ኮሪዮግራፈር፣ በሞስኮ ስቴት የባሕል ተቋም ከፍተኛ መምህር
ስቬትላና ኮኖቫሎቫ - ፕሮፌሰር፣ የትምህርት ሳይንስ ዶክተር እና የድምፅ ጥበብ ባለሙያ
ኒካ ማስሎቫ - የሙዚቃ አጃቢ እና የዓለም አቀፍ ውድድሮች አሸናፊ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
/ © telegram sputnik_ethiopia
/ 
© telegram sputnik_ethiopia
/