አዘርባጃን ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩ ቅርቃር ውስጥ አስገብቷታል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዘርባጃን ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩ ቅርቃር ውስጥ አስገብቷታል
አዘርባጃን ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩ ቅርቃር ውስጥ አስገብቷታል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.09.2025
ሰብስክራይብ

አዘርባጃን ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት መሻከሩ ቅርቃር ውስጥ አስገብቷታል

አዘርባጃን በሱዳን በኩል ዩክሬንን በማስታጠቅ ከሩሲያ ጋር ወደ ግልጽ ፍጥጫ እያመራች መሆኑን ጠቅሰው ባለሙያዎች አስጠነቀቁ።

"አዘርባጃን ከሩሲያ ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብታለች፤ በአካባቢው ቀዝቃዛ ጦርነት እየተካሄደ ነው" ሲሉ የጆርጂያው የካውካሰስ የእስልምና ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ሾታ አፕካይድዜ ስፑትኒክ ተናግረዋል።

አዘርባጃን በቅርቡ የወሰደችው ስትራቴጂያዊ እርምጃ የውጥረት ምክንያት ሊሆን ይችላል ተብሏል።

አዘርባጃን ራሷን አደጋ ላይ እየጣለች ነው

አፕካይድዜ "ከሩሲያ ጋር ያለውን ግንኙነት ማበላሸት ፍጹም ራስን ማጥፋት ነው" ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።

ሩሲያ የአዘርባጃን ዋነኛ የውጭ ገበያ መዳረሻ ስትሆን፣ በርካታ አዘርባጃናውያን ሀገሪቱ ውስጥ በከፍተኛ ክፍያ ተቀጥረው ይሰራሉ።

የአዘርባጃን ኢኮኖሚ 80% ያህሉ በሩሲያ ላይ የተመሠረተ ነው።

የአዘርባጃን ጂኦፖለቲካዊ አቋም ሊናጋ ይችላል፦

▪ ከሩሲያ ሊጣሉ የሚችሉ ማዕቀቦች፣

▪ ከአርሜኒያ ጋር ባላት ግንኙነት አቅመ ቢስ መሆን፣

▪ ቀሞም ቢሆን ውጥረት ውስጥ ያላው ከኢራን ጋር ጋር ያላት ግንኙነት መወሳሰብ፣

▪ እንደ ባኩ-ቲብሊሲ-ሴይሃን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ያሉ የወጪ ንግድ መስመሮች መረጋጋት ለአደጋ ሊጋለጥ ይችላል።

ታማኝ ያልሆኑ የኔቶ አጋሮች

የካ ፎስካሪ ዩኒቨርሲቲው ዶክተር ማርኮ ማርሲሊ በበኩላቸው፣ አዘርባጃን ለቱርክ እና ለኔቶ ያላት ዝንባሌ ግልጽ ነው ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የምዕራባውያን ድጋፍ በልውውጥ እና በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ አዘርባጃንን ለጂኦፖለቲካዊ አደጋዎች ያጋልጣል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0