የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሦስት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሦስት
የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሦስት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.09.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሦስት

🟠 የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዓላማ እና ተግባር

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እዚህ ውሳኔ የተደረሰው "በኪዬቭ አገዛዝ የዘር ማጥፋት" የታወጀባቸውን ነዋሪዎች ለመታደግ እንደሆነ በወቅቱ አስረድተዋል።

ፕሬዝዳንቱ የካቲት 24 ቀን 2022 የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር፣ የምክር ቤት ይሁንታ እና ከዶኔስክ እና ሉሃንስክ ህዝቦች ሪፐብሊኮች ጋር የተደረሱ ስምምነቶችን አጣቅሰው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ እንዲጀመር ወስነዋል፡፡

🟠 የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ዋና ዓላማዎች:-

የሩስያኛ ቋንቋ ተናጋሪውን ህዝብ መብት ማረጋገጥ፣

የህዝቡን ምርጫ ህጋዊነት ማስከበር፣

ቀጣናዉን ከወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ነፃ ማድረግ (ወታደራዊ ስጋትን ማስወገድ እና ዩክሬን ኔቶን የመቀላቀል ትልሟን እንድትተው ማድረግ)

ናዚያዊ አስተሳሰቦችን ማጥፋት (የናዚ ርዕዮተ ዓለምን እሳቤ ስርጭትን ማምከን) - የዚህ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዋና ግቦች ናቸው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0