ፈረንሳይ በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል "ሰላም እንዲወርድ" ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ትሰጣለች - ፕሬዝዳንት ማክሮን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፈረንሳይ በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል "ሰላም እንዲወርድ" ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ትሰጣለች - ፕሬዝዳንት ማክሮን
ፈረንሳይ በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ሰላም እንዲወርድ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ትሰጣለች - ፕሬዝዳንት ማክሮን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.09.2025
ሰብስክራይብ

ፈረንሳይ በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል "ሰላም እንዲወርድ" ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ትሰጣለች - ፕሬዝዳንት ማክሮን

ባለፈው እሁድ እንግሊዝ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ፖርቱጋል ለፍልስጤም ሀገርነት ይፋዊ እውቅና ሰጥተዋል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በበኩላቸው "እንዲህ ያለ ሀገር አይኖርም" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0