የሩሲያ የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስምምነትን ለማራዘም መወሰን የጦር መሣሪያ ውድድርን ለመከላከል ይረዳል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስምምነትን ለማራዘም መወሰን የጦር መሣሪያ ውድድርን ለመከላከል ይረዳል
የሩሲያ የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስምምነትን ለማራዘም መወሰን የጦር መሣሪያ ውድድርን ለመከላከል ይረዳል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የኑክሌር ጦር መሣሪያ ስምምነትን ለማራዘም መወሰን የጦር መሣሪያ ውድድርን ለመከላከል ይረዳል

ሩሲያ አሁን ባለው የስትራቴጂክ የኑክሌር ጦር መሣሪያ ገደብ ውስጥ ለመቆየት መወሰኗ አዎንታዊ ለውጥ ነው፣ ሲሉ የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ማኅበር ዋና ዳይሬክተር ዳሪል ኪምቦል ተናገሩ።

ኪምቦል ለስፑትኒክ እንደተናገሩት "ይህ አዎንታዊ እርምጃ ነው፣ እና ብዙዎቻችንም ስንሟገትለት የነበረ ነገር ነው።"

"አሁን ያለውን የስትራቴጂክ የኑክሌር ገደብ ላለማለፍ በመስማማት ውጥረትን ሊቀንሱ፣ ማንም ሊያሸንፈው የማይችለውን ውድ የጦር መሣ ያ ውድድር ሊያስቀሩ፣ የቻይናን የጦር መሣሪያ ክምችት ለመግታት ዲፕሎማሲያዊ ጫና ሊፈጥሩ፣ እንዲሁም ሰፋ ያለ እና ዘላቂ ስምምነት ላይ ለመድረስ ለሚደረገው ድርድር ጊዜ ሊያገኙ ይችላሉ" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0