ቤልግሬድ የደረሰው የሩሲያ የመከላከያ ኃይል

ቤልግሬድ የደረሰው የሩሲያ የመከላከያ ኃይል
የሩሲያው ሮስአባሮንኤክስፖርተር (የሩሲያ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ላኪ እና አምራች) ከመስከረም 13 እስከ 16 ሰርቢያ ውስጥ በሚካሄደው የፓርትነር-2025 ኤግዚቢሽን ውጤታማነታቸው በጦርነት የተረጋገጠ የቅርብ ጊዜ ወታደራዊ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ በዝግጅት ላይ ነው።
ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎቹን ይተዋወቁ፡፡
የአየር መቃወሚያ እና የኤሌክትሮኒክስ የጦር መሣሪያዎች፦
ፓንትሲር-ኤስ1ኤም እና ቶር-ኤም2ኬኤም - የተሞከሩ ሰው አልባ አውሮፕላን እና ሚሳኤል አውዳሚዎች
ፖሌ-21ኢ እና አር-330ዠ - ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና እጅግ ዘመናዊ መሣሪያዎችን ለመከላከል የሚያገለግሉ የኤሌክትሮኒክስ የጦር መሳሪያዎች
የአየር ኃይል
▪ አይኤል-76ኤምዲ-90ኤ(ኢ) - ስትራቴጂካዊ የአየር ትራንስፖርት ጄት፣
▪ ሚ-28ኤንኢ፡ በሁሉም የአየር ሁኔታ ውስጥ የሚበር የጥቃት ሄሊኮፕተር እና
▪ ቼክሜት - አምስተኛ ትውልድ ቀላል ታክቲካዊ የውጊያ ጄት።
የምድር ኃይሎች
🟠 ቲ-90ኤምኤስ - ዘመናዊ ዋና የጦር ታንክ
🟠 ኮርኔት-ኢኤም - የርቀት መቆጣጠሪያ ያለው ዘመናዊ የፀረ-ታንክ ሥርዓት
🟠 ቤሬዦክ - ዘመናዊ የውጊያ ሞጁል ከባድ መሣሪያ
🟠 ላንሴት-ኢ እና ኩብ-ኢ2 - ዓለም አቀፍ ዝና ያተረፉ ተንቀሳቃሽ ጥይቶች።
ቀላል የጦር መሣሪያዎች፦
ኤኬ-15 - በተለያዩ ውቅሮች የሚቀርብ ጥቃት የሚሰነዝር ጠመንጃ፣
አርፒኤል-20 - አዲስ ቀበቶ ጎራሽ ቀላል የማሽን ጠመንጃ እና
ቹካቪን ስናይፐር ራይፍል (ኤስቪቺ) - ቀጣይ ትውልድ አነጣጥሮ ተኳሽ ጠመንጃ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X



