31.103 ግራም ወርቅ በ3 ሺህ 750 ዶላር በመሸጥ የዓለምን የምንግዜም የወርቅ ሽያጭ ክብረወሰን ሰበረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ31
31 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.09.2025
ሰብስክራይብ

31.103 ግራም ወርቅ በ3 ሺህ 750 ዶላር በመሸጥ የዓለምን የምንግዜም የወርቅ ሽያጭ ክብረወሰን ሰበረ

በኮሜክስ የንግድ ልውውጥ (የኒውዮርክ ንግድ ገበያ ቅርንጫፍ) እ.ኤ.አ ለታህሳስ 2025 የቀረበው የወርቅ ኮንትራት በቅርብ ዓመታት ከተሰጠው ዋጋ ከፍተኛ ቁጥር ተመዝግቦበታል።

የዓለም የወርቅ መማክርት ባወጣው መረጃ መሠረት እ.ኤ.አ በ2024 የወርቅ ዋጋ ለ40 ጊዜ ክብረ ወሰን መስበሩን አመላክቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0