https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች

Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቅርቡ ከብሪክስ አባል ሀገራት በተውጣጡ 300 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች መካከል በቻይና በተካሄደው የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ዘርፎች በመሳተፍ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ... 22.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-22T17:34+0300
2025-09-22T17:34+0300
2025-09-22T17:34+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/16/1659018_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_b75705c1f78b40d51c039ff79e5d4b82.png
የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች
Sputnik አፍሪካ
“ይሄ ምርት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እና በአፋር ክልል ተሸጦ በቆላና መስኖ አካባቢ ሚኒስቴር ገዢነት ወደ ሁለቱ ክልል ቴክኖሎጂው እንዲተገበር ተደርጎ ሁለቱም ክልል ላይ ቴክኖሎጂውን ሰርተን አምርተን ገጥመንላቸው እየተጠቀሙ ነው።” የወርቅ ተሸላሚ ዘላለም እንዳለው
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቅርቡ ከብሪክስ አባል ሀገራት በተውጣጡ 300 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች መካከል በቻይና በተካሄደው የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ዘርፎች በመሳተፍ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሶስት ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያ ወጣቶች ከወርቅ ተሸላሚ ዘላለም እንዳለው፣ ከብር ተሸላሚዉ አቤኔዘር ተከስተ እና ከነሃስ ተሸላሚዋ ነቢሀ ንስሩ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ወጣቶቹ በውድድሩ ላይ ይዘው ስለቀረቧቸው የፈጠራ ስራዎች፣ በውድድሩ ላይ ስለገጠሟቸው ነገሮች እንዲሁም ወደፊት ስላሏቸው ራዕዮች በሰፊው ተወያይተናል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቅርቡ ከብሪክስ አባል ሀገራት በተውጣጡ 300 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች መካከል በቻይና በተካሄደው የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ዘርፎች በመሳተፍ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሶስት ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያ ወጣቶች ከወርቅ ተሸላሚ ዘላለም እንዳለው፣ ከብር ተሸላሚዉ አቤኔዘር ተከስተ እና ከነሃስ ተሸላሚዋ ነቢሀ ንስሩ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ወጣቶቹ በውድድሩ ላይ ይዘው ስለቀረቧቸው የፈጠራ ስራዎች፣ በውድድሩ ላይ ስለገጠሟቸው ነገሮች እንዲሁም ወደፊት ስላሏቸው ራዕዮች በሰፊው ተወያይተናል፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/16/1659018_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_8b9275e986834d6419bdf27fe4e7fd76.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио