ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን የአየር ክልል እንደጣሰች ተደርጎ የሚቀርቡ ክሶች ባዶ እና መሠረተ ቢስ ናቸው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
14:25 22.09.2025 (የተሻሻለ: 14:34 22.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ የሌሎች ሀገራትን የአየር ክልል እንደጣሰች ተደርጎ የሚቀርቡ ክሶች ባዶ እና መሠረተ ቢስ ናቸው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫ የተነሱት ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦
🟠 የሩሲያ ወታደራዊ አባላት የበረራ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ደንቦች አክብረው በጥብቅ ይሰራሉ።
🟠 በ"ኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር ላይ ያለው ዓለም አቀፍ ፍላጎት ከፍተኛ ነው።
🟠 የፑቲን ለ"ኢንተርቪዥን" ተሳታፊዎች ሰላምታ ማቅረባቸው ፕሬዝዳንቱ ለውድድሩ ትልቅ ቦታ እንደሚሰጡት ያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X