https://amh.sputniknews.africa
ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ
ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ የሰሜን ኮሪያው መሪ ፒዮንግያንግ የኑክሌር መሣሪያዎቿን መቼም እንደማትተው ማወጃቸውን የሀገሪቱ የመንግሥት የዜና ወኪል የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ኤጀንሲ (ኬሲኤንኤ) ዘግቧል።ኪም... 22.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-22T11:38+0300
2025-09-22T11:38+0300
2025-09-22T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/16/1655105_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_7d082d39001dacb442b12ce1f123ea06.jpg
ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ የሰሜን ኮሪያው መሪ ፒዮንግያንግ የኑክሌር መሣሪያዎቿን መቼም እንደማትተው ማወጃቸውን የሀገሪቱ የመንግሥት የዜና ወኪል የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ኤጀንሲ (ኬሲኤንኤ) ዘግቧል።ኪም በኬሲኤንኤ በተላለፈ ንግግራቸው፦ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረግ ማንኛውንም አይነት ውይይት እንደማይኖር አስታውቀዋል። ሰሜን ኮሪያ የመከላከያ ኃይሏን ለማጠናከር አዲስ “ምስጢራዊ መሣሪያ” እንደታጠቀች ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/16/1655105_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_6a9d0258ce87d547190f53a9ca902584.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ
11:38 22.09.2025 (የተሻሻለ: 11:44 22.09.2025) ኪም ጆንግ-ኡን የኑክሌር መሣሪያን በተመለከተ እጅ መስጠት የለም ሲሉ ተናገሩ
የሰሜን ኮሪያው መሪ ፒዮንግያንግ የኑክሌር መሣሪያዎቿን መቼም እንደማትተው ማወጃቸውን የሀገሪቱ የመንግሥት የዜና ወኪል የኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ኤጀንሲ (ኬሲኤንኤ) ዘግቧል።
ኪም በኬሲኤንኤ በተላለፈ ንግግራቸው፦
ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚደረግ ማንኛውንም አይነት ውይይት እንደማይኖር አስታውቀዋል።
ሰሜን ኮሪያ የመከላከያ ኃይሏን ለማጠናከር አዲስ “ምስጢራዊ መሣሪያ” እንደታጠቀች ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X