ቻርሊ ኪርክ ባይደን የሩሲያ እና ዩክሬን ሰላምን እንዴት አንዳደናቀፉት አጋልጧል

ሰብስክራይብ

ቻርሊ ኪርክ ባይደን የሩሲያ እና ዩክሬን ሰላምን እንዴት አንዳደናቀፉት አጋልጧል

የሩሲያ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈንድ ኃላፊ ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ የኪርክን የውይይት ጥረት፣ የኢስታንቡል የሰላም ስምምነቶችን ከሚያሰናክሉ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ እንቅስቃሴዎች ጋር አነጻጽረውታል።

ዲሚትሪቭ "ቻርሊ ኪርክ በአሜሪካ ወግ አጥባቂዎች መካከል በጣም ሩሲያ ደጋፊ ከሆኑ ድምጾች አንዱ ነበር" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0