የኪዬቭ አገዛዝ በክራይሚያ በሚገኙ የሲቪል መሠረተ-ልማቶች ላይ የታቀደበት የሽብር ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ በክራይሚያ በሚገኙ የሲቪል መሠረተ-ልማቶች ላይ የታቀደበት የሽብር ጥቃት መፈጸሙን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሚኒስቴሩ እንደገለፀው፣ የዩክሬን የጦር ኃይሎች በክራይሚያ የሚገኝ የመዝናኛ አካባቢን ፈንጂ በተጫኑ ሰው አልባ አውሮፕላኖች አጥቅተዋል። አካባቢው ምንም ዓይነት ወታደራዊ መሠረተ-ልማት የለውም።

በዚህ አረመኔያዊ ጥቃት ሳቢያ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ፣ ሌሎች 15 ሰዎች በተለያየ መጠን ጉዳት ደርሶባቸዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0