"እኛ የምናውቀው አውሮፓ አብቅቶለታል" - የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

"እኛ የምናውቀው አውሮፓ አብቅቶለታል" - የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

"የአውሮፓ ኅብረት በእዳ፣ ስደት፣ ብጥብጥ እና ያልተሳኩ ፖሊሲዎች በአደጋ አፋፍ ላይ እየተንገዳገደ ነው" ሲሉ ቪክቶር ኦርባን ተናግረዋል።

በተጨማሪም "ዋጋ ቢስ መሆናቸውን ያስመሰከሩት የአውሮፓ መሪዎች በጋራ ኅብረቱን አክስረውታል" ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0