የናይጄሪያ አየር ኃይል በቦርኖ ግዛት 25 አሸባሪዎችን ገደለ፤ ጦሩ በፕላቱ 15 ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል
19:14 21.09.2025 (የተሻሻለ: 19:24 21.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ አየር ኃይል በቦርኖ ግዛት 25 አሸባሪዎችን ገደለ፤ ጦሩ በፕላቱ 15 ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል
የናይጄሪያ አየር ኃይል የአየር ጥቃቱን በቦርኖ፣ ባንኪ እና ቡላ ዮቤ አካባቢዎች ሐሙስ ፈፅሜያለሁ ብሏል።
በፕላቱ ግዛት የናይጄሪያ ጦር በፈፀመው ጥቃት፡-
🟠 አርብ በተፈፀመ ዘመቻ እሳት በማስነሳት ወንጀል የተጠረጠሩ 15 ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል።
🟠 15 ጠመንጃዎች፣ 105 ጥይቶች እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችንም መያዙን አስታውቋል።
ዘመቻው የናይጄሪያ ወታደሮች በቻድ ሀይቅ አካባቢ 11 የምዕራብ አፍሪካ እስላማዊ መንግሥት ቡድን አባላትን በመግደል ድል ከተቀዳጁ በኋላ የመጣ ነው።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X