"ኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር የደረሰበትን ጫና ተቋቁሞ በስኬት ተጠናቋል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር የደረሰበትን ጫና ተቋቁሞ በስኬት ተጠናቋል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ
ኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር የደረሰበትን ጫና ተቋቁሞ በስኬት ተጠናቋል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

"ኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር የደረሰበትን ጫና ተቋቁሞ በስኬት ተጠናቋል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ

"በአንዳንድ ተወዳዳሪዎች ላይ ጫና በማድረግ ውድድሩን የማደናቀፍ ከባድ ሙከራዎች ተደርገው ነበር። ነገር ግን እነዚህ ሙከራዎች አልተሳኩም" ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

ከ23 ሀገራት የተውጣጡ አርቲስቶች እንደሚሳተፉ ተገልጾ የነበረ ቢሆንም የዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ከአውስትራሊያ በደረሰ የፖለቲካ ጫና ምክንያት ሳይሳተፉ እንደቀሩ አዘጋጆቹ ገልጸዋል። ሆኖም አሜሪካ በአቀንቃኙ ጆ ሊን ተርነር ዳኝነት ተሳትፋለች።

የመጀመሪያው የኢንተርቪዥን ፍጻሜ ውድድር በትናንትናው ዕለት ሞስኮ ውስጥ ሲካሄድ የቬትናም ተወዳዳሪ ዲክ ፉክ ድል ተቀዳጅቷል። ውድድሩ በቀጣይ ዓመት ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ይካሄዳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0