የዶንባስ አየር መከላከያ ስርዓት መጠነሰፊ የአየር ጥቃት መከተ
17:21 21.09.2025 (የተሻሻለ: 17:24 21.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የዶንባስ አየር መከላከያ ስርዓት መጠነሰፊ የአየር ጥቃት መከተ
የዶንባስ ጉልላት በመባል የሚታወቀው የተቀናጀ የአየር መከላከያ ሥርዓት በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ፡-
623 የሽብር ጥቃቶችን መከላከል ችሏል፣
በዶኔትስክ እና ማኬዬቭካ 430 ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል፣
በጎርሎቭካ አቅራቢያ 193 ድሮኖችን አውድሟል።
የሩሲያ ፌደራል ደህንነት አገልግሎት በድሮቹ የተቀረፁትን የመጨረሻ ምሥሎች ጨምሮ መከታውን የሚያሳይ ቪዲዮ ይፋ አድርጓል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X