ካናዳ እና አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopiaካናዳ እና አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ሰጡ
ካናዳ እና አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

ካናዳ እና አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ሰጡ

ኦታዋ ለእስራኤልም ሆነ ለፍልስጤም "ሰላማዊ መጪ ግዜ" እንደምትሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ተናግረዋል።

አውስትራሊያ ለፍልስጤም “ገለልተኛ እና ሉዓላዊ” ሀገርነት በይፋ እውቅና ሰጥታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኔሴ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0