የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ቴክኖሎጂ ማበልፀግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ቴክኖሎጂ ማበልፀግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ቴክኖሎጂ ማበልፀግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

 የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ቴክኖሎጂ ማበልፀግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ተቋሙ ዱባይ ከሚገኘው ዳሊል ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

በስምምነቱ መሠረት ሁለቱ ተቋማት ለወንጀል መከላከል፣ ለወንጀል ምርመራ እና ለኢንተለጀንስ አገልግሎት የሚውሉ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ እንደሚያበለፅጉ እንዲሁም በአቅም ግንባታ ዙሪያ አብረው እንደሚሠሩ ተገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0