የዓለም ባንክ ሲጋለጥ፦ የምዕራቡ ዓለም ‘የኢኮኖሚ መሳሪያ’ ነው - ሶሪያዊ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓለም ባንክ ሲጋለጥ፦ የምዕራቡ ዓለም ‘የኢኮኖሚ መሳሪያ’ ነው - ሶሪያዊ ተንታኝ
የዓለም ባንክ ሲጋለጥ፦ የምዕራቡ ዓለም ‘የኢኮኖሚ መሳሪያ’ ነው - ሶሪያዊ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

የዓለም ባንክ ሲጋለጥ፦ የምዕራቡ ዓለም ‘የኢኮኖሚ መሳሪያ’ ነው - ሶሪያዊ ተንታኝ

የዓለም ባንክ በተለይም በብድር እና በእርዳታ ፕሮግራሞች አማካኝነት ዩናይትድ ስቴትስ እና አውሮፓ፤ የዓለም ሕዝቦች እና መንግሥታትን ጫና ውስጥ ለመክተት ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው ሲሉ ሶሪያዊው የፖለቲካ ተንታኝ አላ አል-አስፋሪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ባንኩ ለዩክሬን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ሲያፈስ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የአረብ እና አፍሪካ ሀገራት ሆን ብሎ ድጋፍ እንደሚነፍግ ጠቁመዋል።

ድርጅቱ “ዓለም አቀፍ ፍትሕን” እንደሚያበረታታ ቢያስመስልም፤ ከሩሲያ ጋር ያለውን ግጭት ለማባባስ የሚያገለግል “የኢኮኖሚ መሳሪያ” ሆኗል ሲሉ አል-አስፋሪ ደምድመዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0