የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" በመከበር ላይ ይገኛል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" በመከበር ላይ ይገኛል
የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በመከበር ላይ ይገኛል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" በመከበር ላይ ይገኛል

"ጊፋታ" ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት መሻገርን የሚያመለክት የምሥጋና በዓል ነው።

"የጊፋታ በዓል አከባበር ለማሕበራዊ መስተጋብር ከሚሰጠው ፋይዳ በተጨማሪ በኢኮኖሚው መስክ የሚፈጥረው መነቃቃት ከፍተኛ ነው" ሲሉ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ በዓሉን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በወላይታ ብሔር የዘመን መቁጠሪያ ቀመር የዓመቱ የመጀመሪያ ወር "ጊፋታ" ይባላል። የቃሉ ትርጓሜ የመጀመሪያ እንደማለት ነው። በዓሉ ከመስከረም 8 እስከ 14 ባለው አንዱ እሁድ ይከበራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በመከበር ላይ ይገኛል - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በመከበር ላይ ይገኛል - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በመከበር ላይ ይገኛል - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0