ሩሲያ ውስጥ የሚኖሩ የጊኒ ዜጎች በሕገ- መንግሥት ማሻሻያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳተፉ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ውስጥ የሚኖሩ የጊኒ ዜጎች በሕገ- መንግሥት ማሻሻያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳተፉ

የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በሞስኮ፣ በሴንት ፒተርስበርግ እና በክራስኖያርስክ ተከፍተዋል።

በሩሲያ ዋና ከተማ በሚገኘው የጊኒ ኤምባሲ የተገኘው የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዝግጅቱን ለመከታለል በሥፍራው ተገኝቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0