ኢትዮጵያ ቀጣዩን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት መሪ ትውልድ አስመረቀች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ ቀጣዩን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት መሪ ትውልድ አስመረቀች
ኢትዮጵያ ቀጣዩን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት መሪ ትውልድ አስመረቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ቀጣዩን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት መሪ ትውልድ አስመረቀች

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአራተኛ ዙር ባዘጋጀው ዓመታዊ የኤ.አይ የታዳጊዎች የክረምት ሥልጠና 300 ታዳጊዎች ተሳትፈዋል።

ተማሪዎቹ በኮምፒዩተር ቪዥን፣ ኤ.አይ ቤዚክስ፣ ፕሮግራሚንግ፣ ሮቦቲክስ፣ ማሽን ለርኒንግ እና በተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር መስኮች ዙሪያ ለሁለት ወራት ሥልጠና እንደወሰዱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ገልጿል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመርሃ ግብሩ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት "ሥልጠናው ሀገራችንን በማይቀረው የኤ.አይ አብዮት ውስጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ አስቻይ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0