'አዲሱ የንቃተ ህሊና አንድነት ለዓለም' በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ በሞስኮ ተከፈተ

ሰብስክራይብ

'አዲሱ የንቃተ ህሊና አንድነት ለዓለም' በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ በሞስኮ ተከፈተ

  የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፣ የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶብያኒን እና የሩሲያ ጠፈርተኛ ኢቫን ዋግነር ለጉባኤው ተሳታፊዎች እና አዘጋጆች አቀባበል አድርገዋል።

በዋና የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ ዋና ጸሐፊ አንድሬ በልያኒኖቭ በጉባኤው ላይ የተመዘገቡ እንግዶች የድርጅቱ ሙሉ አባል እንዲሆኑ ጋብዘዋል።

በሁነቱ የህፃናት ቡድን ዝግጅት እና የሮቦቶች ሰላምታ ቀርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0