https://amh.sputniknews.africa/20250920/1643477.html
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
Sputnik አፍሪካ
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በተካሄደው አካባበር የፈረሰኞች ትርዒት፣ ባሕላዊ ጭፈራ እና የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተከናውኗል። በመሳላ ዋዜማ የአተካና... 20.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-20T18:28+0300
2025-09-20T18:28+0300
2025-09-20T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1642809_0:0:1080:608_1920x0_80_0_0_4d116aea89385b3155829c0adbda0120.jpg
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በተካሄደው አካባበር የፈረሰኞች ትርዒት፣ ባሕላዊ ጭፈራ እና የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተከናውኗል። በመሳላ ዋዜማ የአተካና ሥነ-ሥርዓትም በድምቀት ተካሂዷል። የከምባታ አዲስ ዓመት የመከባበር፣ የመረዳዳትና የአብሮነት በዓል እንደሆነ ይነገራል። ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1642809_135:0:946:608_1920x0_80_0_0_03a7e70a9d25df699fcbba241be68d93.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
18:28 20.09.2025 (የተሻሻለ: 19:04 20.09.2025) የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በተካሄደው አካባበር የፈረሰኞች ትርዒት፣ ባሕላዊ ጭፈራ እና የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተከናውኗል።
በመሳላ ዋዜማ የአተካና ሥነ-ሥርዓትም በድምቀት ተካሂዷል።
የከምባታ አዲስ ዓመት የመከባበር፣ የመረዳዳትና የአብሮነት በዓል እንደሆነ ይነገራል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X