#viral | በሰኮንዶች ውስጥ የወደመው የኒውክሌር ጣቢያ ማማ

ሰብስክራይብ

#viral | በሰኮንዶች ውስጥ የወደመው የኒውክሌር ጣቢያ ማማ

ለረጅም ጊዜ በጥቅም ላይ ሳይውል የቆየው የኒውክሌር ፋብሪካ ማማ፤ ከ408 ኪ.ግ በላይ ፈንጂ በመጠቀም በ10 ሰከንድ ውስጥ መደርመሱን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ቴነሲ ግዛት፣ አሜሪካ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0