የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
18:28 20.09.2025 (የተሻሻለ: 18:34 20.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የ2018 የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘‘መሳላ’’ በዓል በዱራሜ ከተማ በድምቀት ተከበረ
በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በተካሄደው አካባበር የፈረሰኞች ትርዒት፣ ባሕላዊ ጭፈራ እና የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተከናውኗል።
በመሳላ ዋዜማ የአተካና ሥነ-ሥርዓትም በድምቀት ተካሂዷል።
የከምባታ አዲስ ዓመት የመከባበር፣ የመረዳዳትና የአብሮነት በዓል እንደሆነ ይነገራል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


