ዓለም አቀፉ "የኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ ሞስኮ ውስጥ ፍፃሜውን ያገኛል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም አቀፉ "የኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ ሞስኮ ውስጥ ፍፃሜውን ያገኛል
ዓለም አቀፉ የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ ሞስኮ ውስጥ ፍፃሜውን ያገኛል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

  ዓለም አቀፉ "የኢንተርቪዥን" የሙዚቃ ውድድር ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ ሞስኮ ውስጥ ፍፃሜውን ያገኛል

ውድድሩ ሞስኮ በሚገኘው ላይቭ አሬና አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። ውድድሩ ህንድ፣ ቻይና፣ ብራዚል፣ ግብፅ፣ አሜሪካ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያን ጨምሮ ከ23 ሀገራት የተውጣጡ አርቲስቶችን አሰባስቧል።

የሩሲያ ተወካይ ሻማን “ፕራሞ ፖ ሰርድትሱ” ("Straight to the Heart") የተሰኘውን ተወዳጅ መዝሙሩን ያቀርባል።

ኢትዮጵያን ወክላ በውድድሩ በመሳተፍ ላይ የምትገኘው ድምፃዊት ነፃነት ሱልጣን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረገችው ቆይታ፤ የኢትዮጵያን ህብረብሔራዊ ቀለም ለማሳየት መዘጋጀቷን ገልፃለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0