አርባ ወጣት ኬንያውያን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ተቀላቀሉ
17:39 20.09.2025 (የተሻሻለ: 17:44 20.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አርባ ወጣት ኬንያውያን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ተቀላቀሉ
የጥምቀት ሥነ-ሥርዓቱ የተፈፀመው በናይሮቢ የአፍሪካ ፓትርያሪክ ሊቀ-ጳጳስ የዛራይስክ ኮንስታንቲን ነው።
ከዚህ ታላቅ ሥነ-ሥርዓት በፊት አዲስ ምዕመኑ የሐይማኖት ትምህርት (ካቴኪዝም) ወስደዋል።
ሊቀ-ጳጳሱ ለአጥቢያው የመሰዊያ መስቀል ያበረከቱ ሲሆን ለምዕመናኑም መስቀልና ሐይማኖታዊ አዶዎችን አድለዋል። ህፃናት ጣፋጭ ስጦታዎች ተበርክቶላቸዋል።
ታላቁ ሰማዕት ጴንጤሌዎን አጥቢያ፣ ናይሮቢ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X



