https://amh.sputniknews.africa
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ በየቀኑ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ተሳፋሪዎችን የሚያስተናግደው እና እንደ ኒው ደልሂ ባቡር ጣቢያ፣ ራጂቭ ቾክ እና የካቢኔ ጽህፈት ቤት ያሉ ቁልፍ ቦታዎችን የሚያገናኘው የዴሊ ሜትሮ ቢጫ... 20.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-20T16:56+0300
2025-09-20T16:56+0300
2025-09-20T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1639840_90:0:1190:619_1920x0_80_0_0_b12df2335df0104ec95bf25900704150.jpg
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ በየቀኑ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ተሳፋሪዎችን የሚያስተናግደው እና እንደ ኒው ደልሂ ባቡር ጣቢያ፣ ራጂቭ ቾክ እና የካቢኔ ጽህፈት ቤት ያሉ ቁልፍ ቦታዎችን የሚያገናኘው የዴሊ ሜትሮ ቢጫ መስመር ላይ የስፑትኒክ ህንድ አርማ ያረፈበት ባቡር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። እ.ኤ.አ ከታህሳስ 2022 ጀምሮ ሥራ የጀመረው ስፑትኒክ ህንድ፤ ከሞስኮ እና ከዴሊሂ በእንግሊዝኛ እና በሂንዲ ቋንቋዎች በዜና፣ በድረ-ገፅ እና በኤክስ በየወሩ ከ36 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ተከታዮቹ ይደርሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
2025-09-20T16:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1639840_228:0:1053:619_1920x0_80_0_0_ffd3a7f440160212c00bacb37227a7c4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
16:56 20.09.2025 (የተሻሻለ: 17:04 20.09.2025) የስፑትኒክ ህንድ አርማ የታተመበት ባቡር የዴሊ ሜትሮን ተቀላቀለ
በየቀኑ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ተሳፋሪዎችን የሚያስተናግደው እና እንደ ኒው ደልሂ ባቡር ጣቢያ፣ ራጂቭ ቾክ እና የካቢኔ ጽህፈት ቤት ያሉ ቁልፍ ቦታዎችን የሚያገናኘው የዴሊ ሜትሮ ቢጫ መስመር ላይ የስፑትኒክ ህንድ አርማ ያረፈበት ባቡር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
እ.ኤ.አ ከታህሳስ 2022 ጀምሮ ሥራ የጀመረው ስፑትኒክ ህንድ፤ ከሞስኮ እና ከዴሊሂ በእንግሊዝኛ እና በሂንዲ ቋንቋዎች በዜና፣ በድረ-ገፅ እና በኤክስ በየወሩ ከ36 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ተከታዮቹ ይደርሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X