የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 2040 የመንገደኛ እና የጭነት መዳረሻዎቹን ወደ 303 ለማድረስ ማቀዱን ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 2040 የመንገደኛ እና የጭነት መዳረሻዎቹን ወደ 303 ለማድረስ ማቀዱን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 2040 የመንገደኛ እና የጭነት መዳረሻዎቹን ወደ 303 ለማድረስ ማቀዱን ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 2040 የመንገደኛ እና የጭነት መዳረሻዎቹን ወደ 303 ለማድረስ ማቀዱን ይፋ አደረገ

አየር መንገዱ በ303 አውሮፕላኖች በየዓመቱ 63.9 ሚሊዮን መንገደኞችን እና 1.9 ሚሊዮን ቶን ጭነት ለማጓጓዝም አቅዷል።

ማስፋፊያው በቅርቡ ግንባታው ከሚጀመረው ግዙፍ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር የተያያዘ እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት ከ160 በላይ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች አሉት።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0