ኢትዮጵያ ለመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ጣለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ለመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ጣለች
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ጣለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ጣለች

የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ

ግንባታውን በኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ ጉዳት አገልግሎት ገፈርሳ ሳይት አስጀምረዋል።

የተቀናጀ ማገገሚያ ተቋሙ፦

የአዕምሮ እና የአካል ጉዳት ማገገሚያ፣

የአካል ድጋፍ ቴክኖሎጂ መፍለቂያ፣

የሥልጠና፣ የትምህርትና የባለሙያዎች አቅም ግንባታ ማዕከል በመሆን ያገለግላል ተብሏል።

የማዕከሉ ሙሉ የግንባታ ወጪ በመንግሥት እንደሚሸፈን ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0