የኒውክሌር ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የማምረቻ ኢንዱስትሪ ለናይጄሪያ እና ሩሲያ ተስፋ ሰጪ የትብብር ዘርፎች ናቸው - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኒውክሌር ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የማምረቻ ኢንዱስትሪ ለናይጄሪያ እና ሩሲያ ተስፋ ሰጪ የትብብር ዘርፎች ናቸው - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የኒውክሌር ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የማምረቻ ኢንዱስትሪ ለናይጄሪያ እና ሩሲያ ተስፋ ሰጪ የትብብር ዘርፎች ናቸው - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

የኒውክሌር ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የማምረቻ ኢንዱስትሪ ለናይጄሪያ እና ሩሲያ ተስፋ ሰጪ የትብብር ዘርፎች ናቸው - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩሱፍ ማይታማ ቱጋር ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ናይጄሪያ እና ሩሲያ የጋዝ ላኪ ሀገራት መድረክ አባላት መሆናቸውን አስታውሰዋል። በዚህ ዘርፍ ከሩሲያ ጋር መጠነሰፊ ትብብር እንደሚጠብቁም ገልፀዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ናይጄሪያ ከሩሲያ ጋር በኒውክሌር ኃይል እና ማዕድን እንዲሁም በሌሎች በርካታ ዘርፎች ትብብር ለመፍጠር እየተወያየች እንደሆነ በየካቲት ወር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሩሲያ መንግሥት ኮርፖሬሽን ሮሳቶም፤ ከ20 በላይ ከሚሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ጋር በግዙፍ እና በአነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ፣ የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት እንዲሁም የዩራኒየም ክምችት ልማት ባሉ ዘርፎች ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0