https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ
የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ ከተመራቂዎቹ ውስጥ 41 በአብራሪነት፣ 343 በአውሮፕላን ጥገና፣ 524 በበረራ አስተናጋጅነት እና 195 በትኬትና በሌሎች ዘርፎች የሠለጠኑ እንደሆኑ ተጠቁሟል።... 20.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-20T11:31+0300
2025-09-20T11:31+0300
2025-09-20T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1635700_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c1988b475285fb4f03f386fc56b092ef.jpg
የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ ከተመራቂዎቹ ውስጥ 41 በአብራሪነት፣ 343 በአውሮፕላን ጥገና፣ 524 በበረራ አስተናጋጅነት እና 195 በትኬትና በሌሎች ዘርፎች የሠለጠኑ እንደሆኑ ተጠቁሟል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ከአንጎላ፣ ከቤኒን፣ ከካሜሩን፣ ከቻድ፣ ከጋቦን፣ ከጋና፣ ከናይጄሪያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሠልጣኞችም ተመርቀዋል። “መጭው የአፍሪካ አቪዬሽን አንፀባራቂ ነው። የመንገዱ ቀያሾችም እናንተ ናችሁ” ሲሉ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቶ ላእከ ታደሰ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/14/1635700_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d5b6f1fb67bb5d5de036ee8d3e7df753.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ
11:31 20.09.2025 (የተሻሻለ: 11:44 20.09.2025) የኢትዮጵያ አቪዬሸን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች 1 ሺህ 103 ሠልጣኞችን አስመረቀ
ከተመራቂዎቹ ውስጥ 41 በአብራሪነት፣ 343 በአውሮፕላን ጥገና፣ 524 በበረራ አስተናጋጅነት እና 195 በትኬትና በሌሎች ዘርፎች የሠለጠኑ እንደሆኑ ተጠቁሟል።
ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ከአንጎላ፣ ከቤኒን፣ ከካሜሩን፣ ከቻድ፣ ከጋቦን፣ ከጋና፣ ከናይጄሪያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሠልጣኞችም ተመርቀዋል።
“መጭው የአፍሪካ አቪዬሽን አንፀባራቂ ነው። የመንገዱ ቀያሾችም እናንተ ናችሁ” ሲሉ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አቶ ላእከ ታደሰ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X