ኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ
ኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

ኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት የኢኮኖሚ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ፤ በፕሬዝዳንት ትራምፕ 'አሜሪካን ዳግም ታላቅ ማድረግ' መፈክር ተነሳስተው አዲሱን መፈክር አቅርበዋል።

“ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ! በአንድነት በጠንካራ ወግ አጥባቂ እሴቶች ላይ በመተባበር የሐሰት ዜናዎችን እንዋጋለን፤ እምነት፣ ቤተሰብ እና ነፃነትን እንመልሳለን።”

አክለውም ተከታዮቻቸውን 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' ወይስ 'ምድርን ዳግም ታላቅ ማድረግ'፤ የትኛው የተሻለ ነው? ሲሉ ጠይቀዋል። በአሁኑ ወቅት 'ምድርን ዳግም ታላቅ ማድረግ' እየመራ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ
ኪሪል ዲሚትሪቭ 'ዓለምን ዳግም ታላቅ ማድረግ' የሚል አዲስ መፈክር ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0