የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ፓርላማ ረቂቅ የሕግ ሰነድን ተረከቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ፓርላማ ረቂቅ የሕግ ሰነድን ተረከቡ
የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ፓርላማ ረቂቅ የሕግ ሰነድን ተረከቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2025
ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ፓርላማ ረቂቅ የሕግ ሰነድን ተረከቡ

ርክክቡ የጥምረቱ ሀገራት የፓርላማ ኃላፊዎች በዋጋዱጉ ረቂቁን ለማዳበር ካካሄዱት ስብሰባ በኋላ እንደተከናወነ የቡርኪናቤ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቀዋል።

የኮንፌዴሬሽን ፓርላማው ግቦች፦

🟠 ለክልላዊ ተግዳሮቶች የተቀናጀ ምላሽ መስጠት፣

🟠 ለጋራ አስተዳደር መሠረት መጣል፣

🟠 እንደ ደህንነት ባሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብርን ማጠናከር፣

🟠 የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0