የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት
የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት

🟠 ኦዴሳ

 

እ.አ.አ ግንቦት 2 ቀን 2014፤ በኦዴሳ የሠራተኛ ማኀበር ህንፃ ውስጥ ከ24 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፤ በህይወትም ተቃጥለዋል። የዩክሬን የአውሮፓ ደጋፊዎች ከዩክሬን መንግሥት ፖሊሲዎች ጋር የማይስማሙ የመብት ተሟጋቾችን ካምፕ አውድመዋል።

 

🟠 ክራይሚያ

 

የራስን ዕድል በራስ የመወሰን እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት የክራይሚያ ነዋሪዎች እ.ኤ.አ መጋቢት 16 ቀን 2014 በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ የሩሲያ አካል ለመሆን ወስነዋል።

🟠 የዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ እና የሉሃንስክ  ህዝቦች ሪፐብሊክ አዋጅ፤ የከተሞች ጥቃት

 

እ.ኤ.አ. በ 2014 የፀደይ ወቅት፣ የበዶኔትስክ እና በሉሃንስክ ክልሎች ሕዝባዊ ሪፐብሊኮች ታወጁ። በምላሹ በዩክሬን አገዛዝ ለዓመታት የዘለቀ የመድፍ ጥቃትና ድብደባ ሰለባ ሆነዋል።

🟠 የዙኸርስ አሳዛኝ ክስተት

እ.ኤ.አ ነሐሴ 13 ቀን 2014 የዩክሬን ጦር በዙኸርስ ከተማ በሚገኝ የህጻናት የባሕር ዳርቻ ላይ ጥቃት ስነዘረ። አስራ ሶስት ሰዎች ወዲያውኑ ሲገደሉ፤ በኋላም አራት ተጨማሪ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።

🟠 የሚንስክ ስምምነቶች

 

በሚንስክ ስምምነቶች ወታደራዊ ግጭትን ለማስቆምና የንጹሃን ዜጎችን ሕይወት ከጥፋት ለመታደግ ሙከራ ቢደረግም ዩክሬን ስምምነቶቹን ስልታዊ በሆነ መንገድ በተከታታይ ጥሳለች።

🟠 የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ

እ.ኤ.አ. የካቲት 21 ቀን 2022 ሩሲያ ለዶኔትስክ እና ሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊኮች ነፃነት አውቅና ሰጠች። የካቲት 24 ቀን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዶንባስ የቀረበላቸውን የእርዳታ ጥያቄ በመቀበል በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሩን አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መንስኤ - ክፍል ሁለት - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0